የሕንፃው ያረፈበት ስፋት 398 ካሬ
አጠቃላይ ፎቅ፦ (2B+G+10)
2ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ
ከግራውንድ እስከ 1ኛ ፎቅ፦ ለንግድ ቦታዎች
ከ 2ኛ ፎቅ በላይ፦ የመኖሪያ አፓርታማ
የግንባታ ወቅታዊ ደረጃ፦ ፊኒሽንግ ላይ
ዲጅታል ካርታ የወጣለት
የክፍያ ሁኔታ፦ በጊዜ ሂደት በ12 ወር የሚጨርሱት
ቅድመ ክፍያ (Down Payment)፦25%
በከፊል አልቆ የሚረከቡበት ጊዜ ፦ 3 ወር
የዋጋ ጭማሪ (Price Escalation)፦ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ የለውም!