ካዛ ፕሮጀክት ሙሉ ለሙሉ የመኖሪያ አፓርትመንት ብቻ
የፓርክ እና የወንዝ ዳርቻ እይታ ያለው
ያረፈበት ስፋት 1,002 ካሬ ሜትር
የሕንፃው መዋቅር: 3B + G + 16)
(3B): ሙሉ በሙሉ ለተሽከርካሪ ማቆሚያ (Parking) የተዘጋጁ
Ground floor ውብ የሆነ የእንግዳ መቀበያ (Lobby) እና ኮፊ ሀውስ
1ኛ ፎቅ: ተጨማሪ የተሽከርካሪ ማቆሚያ ቦታ
ከ2ኛ እስከ 15ኛ ፎቅ: የመኖሪያ አፓርትመንቶች
16ኛ ፎቅ: የከተማዋን ሙሉ እይታ የሚያሳይ ሬስቶራንት፣ ጂም (Gym) እና የመሰብሰቢያ አዳራሽ
የካሬ ዋጋ በፍሎር እና በአቀማመጥ የሚለያይ ከ135,000 ብር እስከ 165,000 ብር የሆነ
ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
የአሁኑ የሥራ ደረጃ
የቁፋሮ (Excavation) ደረጃ ላይ ያለ
⏳ ከፊል-ያለቀለት (Semi-Finished) ርክክብ በ3 ዓመት ውስጥ