ጠቅላላ የቦታ ስፋት (Total Land Area)፦
ዊንግ 1 (Wing 1) = 490 ካሬ ሜትር
ዊንግ 2 (Wing 2) = 665 ካሬ ሜትር
የሕንፃው ያረፈበት ስፋት (Built-Up Area)፦
ዊንግ 1 (Wing 1) = 428 ካሬ ሜትር
ዊንግ 2 (Wing 2) = 583 ካሬ ሜትር
አጠቃላይ ፎቅ፦ 2 ቤዝመንት + ምድር ቤት + 21 ፎቅ (2B+G+21)
የፎቆች አገልግሎት ክፍፍል፦
ከ 2ኛው ቤዝመንት እስከ ምድር ቤት (G)፦ የመኪና ማቆሚያ (Parking Space)
ከ 1ኛ እስከ 3ኛ ፎቅ፦ ለንግድ ቦታዎች
ከ 4ኛ ፎቅ በላይ፦ የመኖሪያ አፓርታማዎች
የግንባታ ወቅታዊ ደረጃ፦ በቤዝመንት ደረጃ ላይ
የክፍያ ሁኔታ፦ በግንባታ (Progress-based)
ቅድመ ክፍያ (Down Payment)፦ 15%
በከፊል አልቆ የሚረከቡበት ጊዜ (Semi-Finished Delivery Time)፦ 3 ዓመት
የዋጋ ጭማሪ (Price Escalation)፦ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ የለውም!