ሕንፃው የረፈበት 1,300 ካሬ
የሕንፃው መዋቅር 5B+ G +19
የፎቆች ክፍፍልና አገልግሎት
ከምድር ወለል እስከ 3ኛ ፎቅ፡ ለኪራይ የሚሆኑ ሱቆች
ከ4ኛ እስከ 5ኛ ፎቅ፡ ለሽያጭ የሚሆኑ ሱቆች
ከ6ኛ እስከ 8ኛ ፎቅ፡ የድረጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት
ከ9ኛ እስከ 19ኛ ፎቅ፡ የመኖሪያ አፓርታማዎች
የግንባታው አሁን ያለበት ደረጃ፡ የመሠረት ሥራ ላይ
የካሬ ሜትር ዋጋ፡
ፊት ለፊት፡ 120,000 ብር
ከጀርባ፡ 115,000 ብር
የክፍያ ሁኔታ፡ በግንባታው ሂደት ላይ የተመሠረተ
ቅድመ ክፍያ (Down Payment)፡ 10% እና 15%
በከፊል ተጠናቆ የሚረከቡበት ጊዜ (Semi-Finished)፡ በ3 ዓመት ውስጥ
የዋጋ ጭማሪ (Price Escalation)፡ የለውም (ከዋጋ ጭማሪ ነፃ)