በግንባታ ላይ ያለ አፓርታማ
ህንፃው ያረፈበት መጠን፦ 1,354 ካሬ
የመኖሪያ ህንፃው ከፍታ፦ 3B+G+21
የማስረከቢያ ጊዜ :- 3 አመት
በወለል ፦ 8ቤት
ከግራውንድ -5ኛ ወለል ሱቅ
6ኛ ወለል ጂም እና እስፓ
7-18ኛ ወለል አፓርታማ
19ኛ ወለል ፔንታሀውስ
20ኛ ወለል አዳራሽ
21ኛ ወለል ሰገነት
በከፊል ግንባታ በካሬ 128,500 ብር
በሙሉ ግንባታ በካሬ 140,000 ብር
በ10% ቅድመ ክፍያ
ቀሪውን ክፍያ በየ3ወሩ 7.5% ይከፍላሉ ወይም የግንባታው ሂደት እያዩ 7.5% መክፈል ይችላሉ
የቅናሽ ፓኬጅ
100 ለከፈለ 15%
90 ለከፈለ 13%
80% ለከፈለ 11%
70 ለከፈለ 9%
60% ለከፈለ 7%
50%ለከፈለ 5 %
40% ለከፈ 3%
30% ለከፈለ 2% ያገኛሉ