የምኖሪያ ህንፃው መጠን:- 2,080 m2
የመኖሪያ ህንፃው ከፍታ :- 2B+G+25
የግንባታው አሁናዊ ሁኔታ :- በ ግንባታ ላይ
በከፊል ግንባታ የካሬ ዋጋ 115,000ብር
የማስረክቢያ ጊዜ :- 2አመት ከ6ወር
2ቤዝመንት እና ግራውንድ የመኪና ማቆሚያ
ከ 1- 3 ሱቅ
4 ኛ :- ላይብረሪ እና የልጆች ማቆያ
5 ኛ ዩቲሊቲ ሰርቪስ
ከ 6- 20 አፓርትመንት
ከ 20- 25 ዱፕሌክስ አፓርትመንት
ምንም አይነት የ ቬንትሌሽን እና የ ብርሃን ችግር የሌለበት፣የ ከርሰ ምድር ውሀ ፣4 ሊፍት ፣ የልጆች መጫወቻ እና አረጓዴ ስፍራ ፣የ መዋኛ ገንዳ እና ጂምናዚየም ፣ላይብረሪ እና የ ልጆች ማቆያ፣ሱቆች፣ሬስቶራንት፣ባንክ፣ሱፐር ማርኬት፣ፋርማሲ፣ሲኒማ ቤት ያለዉ፣የምንጠከማቸዉ የ ግንባታ እቃዎች በሙሉ ጥራታቸውን የጠበቁ ናቸው ማየት ማመን ነው።