በመጠናቀቅ ላይ ያለ አፓርታማ
የግንባታው አሁናዊ ሁኔታ፦ 97%
ህንፃው ያረፈበት መጠን፦ 1,550 ካሬ
የመኖሪያ ህንፃው ከፍታ፦ 3B+G+21
በወለል ብዛት፦ 5 ቤት
50% ከአዋሽ ባንክ ጋር ብድር የተመቻቸለት
የማስረከቢያ ጊዜ 6 ወር
የተናጥል ካርታ የተዘጋጀለት
ከ 1-3፦የተከራዩ ሱቆች
4ኛ፦ ሬስቶራንት
ከ 5-6፦ የተከራዩ ቢሮ
7ኛ፦ ጂምናዚየም
8ኛ፦ የሪል እስቴቱ ቢሮ
ከ 9-20፦ አፓርትመንት እና 21ኛ፦ ሰገነት
ቅድመ ክፍያ 50%
ቀሪ ክፍያውን በ3ወር 25% መክፈል ይችላሉ
100% ለሚከፍል 7% ቅናሽ
75% ክፍያ 5% ቅናሽ ያገኛሉ
የቤት ከፍታ 3.75 ሜትር የሆነ፣ ምንም አይነት የቪንቲሌሽን እና የብርሃን ችግር የሌለበት፣ የኖሪዎች እና የሱቆቹ መግቢያ የተለያዬ በመሆኑ ፕራይቬሲ የተጠበቀ ይሆናል የከርሰ ምድር ውሃ ፣ 4 ሊፍት ፣ ኢንተርኮም ሲስተም የተገጠመለት እንዲሁም የምንጠቀማቸው የግንባታ እቃዎች በሙሉ ጥራታቸውን የጠበቁ የራክ ምርት በመሆኑ ቅንጡ አፓርትመንት የሚለውን ስያሜ የሚያሰጠው ነው።